⭕ ተጣልተናል ።
⭕ ያጣላን ደሞ ሽርክ ነው
👌አንገትህ ቀና አርገህ ሺርክ አይቻልም ብለህ ጩህ አላህ ይቀብልህ
⭕ በሽርክ የመጣ ከአባትህ ከተጣላህ ወይም ስጋ መብላት ስለ ቀረብህ የሰፈር ሽማግሌዎች እከሌ በልጁ ተዋረደ ስላሉ እንዳታዝን እንዳታዝኚ እህቴ
⭕ ኢብራሂም ﷺ ኸሊሉ አረህማን ከአባቱ ያጣላው ጉዳይ ሽርክ ነው
⭕ ነብያችን ﷺ ከወገኖቻቸው ያጣላቸውና ከተወለዱበት ሀገራቸው ያስባረራቸው ጉዳይ ሽርክን ማውገዛቸው ነው
⭕ የኡኽዱዱ አማኞች በሂወት እያሉ በእሳት አንድደው የቀጧቸው ሽርክን እንቢዮ ስላሉ ነው
👌 የተውሂድ ዋጋ ከባድ ነው
⭕ እንቢ ብለናል እቢዮ
⭕ ሙሽርክ ያረደው አንበላም
⭕ ሙሽሪኮችን ተከትለን አንሰግድም
⭕ እኛና እነሱ ሽርክ አጣልቶናል ለያይቶናል
👉ለአላህ ብሎ መጣላት ደስ ሲል
ማሳሰቢያ ❗️❗️
🤝 ወላጆችህ ላይ ኢንካር ስታረግ አባትዬ እናትዬ እያልክ ለስለስ ብለህ አናግራቸው
ሙስሊም ይሁኑ መሽሪክ አንተ ላይ ያላቸው ሀቅና ክብር እንዳለ ነውና እዚጋ እንዳትሳሳት
በመቀጠል👆
👉 👇
ጉዞ ወደ ገጠር ኢባዳ ..❗️
ወደ ገጠር የምታደርጉት ጉዞ አጅር እንድታገኙበት ንያቹሁን አስተካክሉ
የወላጆች ሀቅ ለመወጣትና ዳእዋ ለማድረግ ይሁን ንያቹህ
👉አሊም ካልሆንክ ወደ አላህ መጣራት አትችልም አልተባልክም ዱዳ ብትሆን እንኳ ዳእዋ ማድረግ ትችላለህ
👉የተደራረበ ጀህል እንኳ ቢኖርብህ ወጣቶችን እየተጠጋህ ሙሀደራ ብታስደምጣቸው ወይም ሼር ብታርግላቸው ዳእዋ ነው
✍️ የያዝከውን ተውሂድ ሌሎችም ጋ እንዲ ደርስ ጥረት አድርግ
✍️ ከገጠር ወጣቶች ቅርበት ይኑርህ አቅርባቸው ቤትህ ጥራቸው አብላቸው
ከዛም ምከር ገስፅ
👉 ሚስትህ ይዘህ ከገባህ ሴቶቹን ታስጠጋ ትምከር
ፈገግታና መተናነስ እራሱ ለስንቱ ዳእዋ ሆኖታል
👌 ሙሽሪት አይደለህም ተደብቀህ ገብተህ ተደብቀህ አትውጣ ከሰውጋር ተቀላቀል ኸይር ነሽር አድርግ
ድል ለተውሂድ ውድቀት ለሽርክ
✍ አቡ መርየም
፡። عفا الله عنه
👇ምንጭ👇
🔻🔻🔻🔻
Comment has been successfully reported
The post has been successfully added to your timeline!
You have reached your limit of 100000 friends!
File size error: The file exceeds the allowed limit (9 GB) and can not be uploaded.
Your video is being processed,
We’ll let you know when it's ready to view.
It's impossible to upload the file: This file type is not supported.
We have detected adult content on the uploaded image,
therefore we have declined the uploading process.
To get a verification (tick) on the Islamic social network Umma Life, you must meet at least one of the following criteria: 1. Social network activity: Participants seeking verification must be active users of the social network. At least one useful message must be posted per day, and the message topics can be non-religious. 2. A well-known Islamic blogger or Muslim: If you are a well-known Islamic blogger or Muslim, even if your activities are not related to religious topics on the Internet, you can also apply for verification. 3. A large number of subscribers or active religious pages: If you have a lot of subscribers on social networks or you actively manage useful religious pages, this can also be a basis for getting verified. If you meet at least one of these criteria, submit an application for verification on the Islamic social network Umma Life via private message https://ummalife.com/ummalife and your account will be reviewed by the social network administration.