Translation is not possible.
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لَا تَدْخُلُونَ الْجَنَّةَ حَتَّى تُؤْمِنُوا، وَلَا تُؤْمِنُوا حَتَّى تَحَابُّوا﴾
“ጀነትን አትገቡም እስካላመናችሁ ድረስ። አማኝ አትሆኑም እስካልተዋደዳችሁ ድረሰ።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 54
Send as a message
Share on my page
Share in the group