7 month Translate
Translation is not possible.

በሀዋሳ ከተማ የሚደረገው የጎዳና ላይ ዳዕዋ ውጤታማ እየሆነ መምጣቱ ተገለፀ!

...

የራህማ የጎዳና ላይ ዳዕዋ ዱዐቶች በሀዋሳ እና በዙሪያዋ ላይ እያደረጉት ያለው ዳዕዋ ውጤታማ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በዚሁ ምክኒያት ብርሀን ወደሆነው ሀይማኖት 15 ሰዎች በአንድ ቀን ወደተፈጥሯዊ ሀይማኖታት መመለሳቸው ተሰምቷል።

..

በተጨማሪ በዛው ሲዳማ ክልል ወንዶገነት ባደረጉት ዳዕዋ ላይ 4 ወንድሞቻች ከነበሩበት ፅልመት ወጥተው ወደ እስልምና ብርሀን እንዲቀላቀሉ መደረጉ ድርጅቱ ገልጿል።

...

ራሐማ ኢስላማዊ ድርጅት እያደረገ የሚገኘው የጎዳና ላይ ዳዕዋ በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚቀጥል ሲሆን ሁሉም ሙስሊም ማህበረሰብ ድርጅቱን በማገዝ ዳዕዋውን እንዳጠናክር ጥሪ ቀርቧል።

...

💫የሰለምቴዎቹ ቁጥር 19 ደርሷል💫

የራህማ የጎዳና ላይ ዳዕዋ ዱዐቶች በሀዋሳ እና በዙሪያዋ ላይ እያደረጉት ባለው ማራኪ እና ድንቅ ዳዕዋ ምክኒያት ብርሀን ወደሆነው ሀይማኖት 10 ሰዎች እንደተቀላቀሉ አሳውቀናችሁ ነበር።

በተጨማሪ ከሰአ በሗላ ባደረጉት ዳዕዋ #ወንዶ_ገነት ላይ 4 #ሀዋሳ ላይ ደግሞ 5 ወንድሞቻችንን ከነበሩበት ፅልመት ወጥተው ወደ እስልምና ብርሀን እንዲቀላቀሉ #ሰበብ ሆነዋቸውል።

🔅አላሁ አክበር🔅

         🔅አላሁ አክበር🔅

                  🔅አላሁ አክበር🔅

የአለማቱ ጌታ ለወንድሞቻችንም ፅናቱን ይስጣቸው🤲

💫- ከስር ባለው ሊንክ ይከታተሉ !

🔅ራህማ የጎዳና ዳእዋ 🔅

💫Telegram : ●|  https://t.me/rahma_street_daewa_eth |●

image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group