ኢትዮጵያ በEthiopian National Dialogue Commission/የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኩል በሙስሊሞች ላይ እያሴረች ነው።
🔼⏸⏸⏸⏸⏸⏸⏸⏸⏸⏸⏸⏸⏸◀️
በየ ጊዜው ለሀገር ለውጥ ያመጣሉ ተብለው ሚሰየሙ ሹመኞች አስበውበት ለሙስሊሙ ጠንቅ ሆነው ይቀርባሉ።ችግራቸው ምን እንደሆነ ባናውቅም በየ ጊዜው ብዕራችንን አስፈላጊ ላልሆነ አላማ እንድናነሳ ያስገድዱናል።የ@ethiopian dialogue commission ነገር ግን በጣም ያፈጠጠ ጉድ ሆኗል።በየ አካባቢው በሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች የ EEthiopian Islamic Affairs Supreme Council የክልል ተወካዮች ዞር ብሎ ለማየት ተጠይፏቸዋል።ይሄ ህዝብን የናቀ አካሄድ የትም አያርስም።ጥላቻ ቢያተርፍ ኤንጂ ጉዘዞው አይሳካም።ይልቁንም እንደሃገር እንቁ ሙስሊሞች ለማሸማቀቅ ተብለው የሚኬዱ ጉዞዎች በቀላሉ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የረብሻ መንስኤ ከመሆን አይወገዱም።እዚም እዚያም የበደል መረብ እያበጁ ለትንሽም ጊዜ ካረፍንበት በግድ ወደ ትግል እየጠሩን ይገኛሉ።ከነዚህ አበይት ተቋማት መካከል
AAddis Ababa University@Ethiopian national dialog commission
@ህግ አውጪ አካላትም በዚሁ ድርጊት ተሳታፊ ናቸው።
ይህ ጉዳይ በቀላሉ ችላ ሊባል የሚገባ አይደለም ።ሰላም ለምትነሱን አካላት አላህ አደብ ይስጣችሁ።
Cc
EEthiopian Islamic Affairs Supreme Council Officialየየኢትዮጵያ ሙሥሊሞች ጉዳይ Ethiopian Muslims Affairsየየአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤትየየማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት@የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ቢሮ