7 month Translate
Translation is not possible.

በኢራን የሂሊኮፕተር አደጋ የሞቱት እነማን ናችው ?

- የኢራን ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ

- የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴን አሚር አብዶላሂያን

- የተብሪዝ መስጂድ ኢማም አያቶላህ አልሃሸሚ

- የምስራቅ አዘርባጃን ግዛት አስተዳዳሪ ማሊክ ራህማቲ

- የፕሬዝዳንቱ ጥበቃ ኃላፊ ማሄዲ ሙሳቪ

- የሄሊኮፕተሩ አብራሪ፣

- የሂሌኮፕተሩ ረዳት አብራሪ

- ቦዲጋርድ

- የበረራ አስተናጋጅ በትላንቱ የሂሊኮፕተር አደጋ ሞተዋል።

የፕሬዜዳንት ራይሲን ሞት ተከትሎ ምክትል ፕሬዜዳንቱ ሞሀመድ ሞክበር በ50 ቀናት ውስጥ በምርጫ አዲስ ፕሬዜዳንት እስኪመረጥ ድረስ የፕሬዜዳንቱን ቦታ ተክተው ይሰራሉ ተብሏል።

...

መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!

የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇

https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group