7 month Translate
Translation is not possible.

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የእስር ማዘዣ ወጣባቸው!

..

ዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ፍርድ ቤት የንጹሃን ዜጎች ግድያ ተጠያቂ ናቸው ባላቸው የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እና ዮዓቭ ጋላንት እንዲሁም ከሐማስ በኩል ደግሞ የሐማስ ሀላፊ ያህያ ሲነዋር፣ የሐማስ ጦር አዛዥ መሀመድ አል ማስሪ እንዲሁም የሐማስ ታጣቂዎች ኮማንደር እስማኤል ሀኒያህ የእስር ማዘዣ ወጥቶባቸዋል ተብሏል፡፡

...

ደቡብ አፍሪካ፣ ቱርክ እና ሌሎችም ሀገራት እስራኤል ንጹሀንን በመግደል እና ሌሎች የከፋ ጥቃት አድርሳለች በሚል በዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ፍርድ ቤት እንድትጠየቅ ግፊቶች ሲያደርጉ የነበሩ ሀገራት ናቸው፡፡

.

መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!

የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇

https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group