Translation is not possible.
[ የጁመአ ቀን ሱናዎች ]
➠ ገላን መታጠብ
➠ ጥሩ ልብስ መልበስ
➠ ሽቶ መቀባት ለወንዶች
➠ ሲዋክ
➠ ማልዶ በግዜ ወደ መስጅድ መሄድ
➠ ሱረቱል ካፍን መቅራት ዱአ ማብዛት ~ በረሱላችን ላይ ሰለዋት ማውረድ።
      
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
Send as a message
Share on my page
Share in the group