Translation is not possible.

ጊዝ ካ ወርቂ በላይ ነው።

ምክንያቱም ወርቅ የሚገዛው በገንዘብ ነው፣ያለው በገንዘቡ ሊገዛው ይችላል፣ የሌለውም ላይገዛው ይችላል

ነገር ግን ጊዜ በገንዘብ ሊገዛ ወይም በወርቅ ማለውጠውም አይቻልም። ዛሬ ወርቅ መግዛት ትችላላችሁ። ጊዜ ግን እንደዛ ሊሆን አይቻልም።

ጊዜ ባሆኔ ነገር መገምገም [ማሜዜን] ይቻላል ወይ? መልሱ ለእናንተ ትቼዋለሁ

Send as a message
Share on my page
Share in the group