Наган дахаан йохтахам.

ኩፋሮችን እንኳን አደረሳችሁ ማለቱ ክህደታቸውን ማበረታት ሲሆን፣አለ ማለቱ ደግሞ አላህን በማመፁ አለም እራስን አግሎ በተገቢው የተውሒዱ ስፍራ ላይ መገኘት ነው☝እስቲ አጠር ያለ መልእክት በዚ ዙርያ ቀጥሎ ያለውን👇👇👇ከ ibnu temam(Mk)

✍እኛና👇

    👉 ሰለፎቻችን ቁርኣን ሲቀሩ……

{وَقَالُوا اتَّخَذَ الرَّحْمَنُ وَلَدًا}

{አላህ ልጅ ይዟል (ወልዷል) አሉ።}

  የሚለው የከሃዲያኖች ንግግር የተጠቀሰበት ቦታ ሲደርሱ ከአላህ በማፈር አንገታቸው ይሰብሩ ነበር።

ዛሬ ግን እየሄዱ "እንኳን አደረሳችሁ" ይሏቸዋል።

           ተበርቼ ሰላም ተበርቼ ሰላም❗❗

https://t.me/httsibnutemamAbumahi114

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group