Çeviri imkansız.

❗ከአላህ ውጪ ያለን ባጠቃላይ እሱን ይቀምሳል እሱም ማነው❗❓እሱም👉(ሞት )ነው አላህ አሟማታችንን ያሳምርልን🤲

⭕️ የመሞቻችንና የተፃፈልን ቀናችን ሲደርስ👇👇👇

👉 በተኛንበት አንነሳም

⚠️በወጣንበት  አንገባም

⚠️በሄድንበት አንመለስም

⚠️ያሰብንበት አንደርስም

⚠️በተቀመጥንበት አንቆምም

⚠️የቀረበውን አንበላም

በቃ ሴኮንድ ወደ ኋላም ይሁን ወደ ፊት አንልም።

إِذَا جَاءَ أَجَلُهُمْ فَلَا يَسْتَأْخِرُونَ سَاعَةً ۖ وَلَا يَسْتَقْدِمُونَ

ትርጉም

የአንደኛችሁ የመሞቻ ሰአቲቷ ከደረሰችው ከተወሰነው ወቅት ወደ ፊት መቅደምም ሆነ ወደ ጟላ መዘግየት ሚባል ነገር የለም፣

የአላህ ቀጠሮ ሀቅ ነው ለዚህም የመሞቻ ቦታውና ሰአቲቱ የተወሰኑ ናቸው።

መሞታችን ለማይቀር ነገር አሏህ አሟሟታችንና መጨረሻችንን ያሳምርልን አሚን🤲

Ibnu temam አቡ ማሂ (Mk ነኝ)👇

👇👇👇

https://t.me/httsibnutemamAbumahi114

https://t.me/Abmahimukeibnutemam114

image
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş