Tidak bisa diterjemahkan.

1 #አማረ_ዲኑ_አረ_አማረ_ዲኑ

#አረ_አማረ_ዲኑ

#አማረ_ዲኑ

#አውሮፓውን_ትተው

#ሡና_ሲከተሉ

#አማረ_ዲኑ

አውራ ዶሮ ሲሔድ

#አማረ_ዲኑ

ይላል ስርኩም ስርኩም

#አማረ_ዲኑ

የዚህ ቤት ጀመዓ

#አማረ_ዲኑ

አሰላሙ ዓለይኩም

👏👏👏👏👏

#አማረ_ዲኑ

በቬሎ ላይ ጂልባብ

#አማረ_ዲኑ

በቬሎ ላይ ኒቃብ

#አማረ_ዲኑ

የኛማ ሙሽራ

#አማረ_ዲኑ

ተለየች በሂጃብ

👏👏👏👏👏

#አማረ_ዲኑ

አነገርኩህም ዎይ

#አማረ_ዲኑ

በአጥር ተንጠልጥዬ

#አማረ_ዲኑ

በሂጃብ ያማረች

#አማረ_ዲኑ

ትወስዳለህ ብዬ

👏👏👏👏👏

#አማረ_ዲኑ

ከወዙ ነው መሠል

#አማረ_ዲኑ

ከአፈጣጠራቸው

#አማረ_ዲኑ

የለሉ ጓደኞች

#አማረ_ዲኑ

ቆንጆ ቆንጆ ናቸው

👏👏👏👏👏

#አማረ_ዲኑ

ሀዩዬም አገባች

#አማረ_ዲኑ

ሂኩዬም ታጨች

#አማረ_ዲኑ

ዜዶ ብቻ ቀረች

#አማረ_ዲኑ

እያማረጠች

👏👏👏👏👏

#አማረ_ዲኑ

ቢሆንላትማ

#አማረ_ዲኑ

ቢሳካላት ኖሮ

#አማረ_ዲኑ

ታገባ ነበረ

#አማረ_ዲኑ

ዜድዬ ዘንድሮ

👏👏👏👏

#አማረ_ዲኑ

ለምነህ ለምነህ

#አማረ_ዲኑ

ተሀጁድ ሠግደህ

#አማረ_ዲኑ

አላሠፈረህም

#አማረ_ዲኑ

ሀዩዬን ሠጠህ

👏👏👏👏👏

#አማረ_ዲኑ

የጀመዐ ልጆች

#አማረ_ዲኑ

የሠፈሩበት

#አማረ_ዲኑ

እንኳን ብረት ምጣድ

#አማረ_ዲኑ

ይግላል መሬት

👏👏👏👏👏

#አማረ_ዲኑ

አነገርኩሽም ወይ

#አማረ_ዲኑ

በአጥር ተንጠልጥዬ

#አማረ_ዲኑ

ሱናን ሀይ ያደረገ

#አማረ_ዲኑ

ይወስድሻል ብዬ

👏👏👏👏👏

#አማረ_ዲኑ

የሙሽሪት እናት

#አማረ_ዲኑ

እጅሽን እጅሽን

#አማረ_ዲኑ

እጅሽን አይደለም

#አማረ_ዲኑ

ሷሊኋን ልጅሽን

ኢንሻ አላህ ይቀጥላል

Share share share✓

https://ummalife.com/luliweddingpoems

ሉሊ የሰርግ ግጥሞች | UmmaLife

ሉሊ የሰርግ ግጥሞች | UmmaLife

ፍቅርን ለፈጠረ ፈጥሮም ላስቀጠለ በኒካህም ላገራው ጌታ ሀምድ ይገባው! luliweddingpoems https://ummalife.com/luliweddingpoems
Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup