Translation is not possible.

ወላጆቻችን እኛ የነሱን እንክብካቤ ባስፈለገን ወቅት ከአላህ እርዳታ በመቀጠል ወላጆቻችን ያላቸውን አሟጠው ለዚ አበቁን ዛሬ ላይ ወላጆቻችን የእኛ እንክብካቤ ያስፈልጋቸዋልና፣ችላ አንበላቸው እንጠቀምባቸው።

    የብዙሃኖቻችን ጀርባ የተቃናው

የወላጆቻችን ጀርባ ጎብጦ ነው።

{وَقُل رَّبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا}

ጌታህንም አላህን ብለህ ለምነው ጌታዬ ሆይ ወላጆቼን እዘንላቸው ህፃን እያለሁኝ ያዝኑልኝ እንደ ነበር🤲

አላህ ሆይ ረጅም እድሜ ከተሟላ ኢማን እና አፍያ ጋር ወላጆቻችንን አጎናፅፍልን🤲🤲🤲ኢብኑ ተማም አቡ ማሂ🌹

https://t.me/httsibnutemamAbumahi114

https://t.me/Abmahimukeibnutemam114

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group