Translation is not possible.

🔻ፉዞ ሲህር 🔹

ይህ እንደ ስሙ አንድን ተጠቂ ፉዞ የሚደርግ ሲህር ነው፡፡

ምልክቶቹ🔹

1🔹አንድ ሰው እሳቤው ከቀን ወደ ቀን እየቀነሰ መምጣት ፡፡ አንድ ሲደመር አንድ እንኳ ሁለት መሆኑን አለመረዳት እስኪችል ድረስ፡፡

2🔺ድብት፡፡ ይህ ድብርት ሙሉ በሙሉ ሰውነቱን ይቆጣጠረዋል፡፡ መጨነቅ መጠበብ ቁርምት ብሎ መቀመጥ፡፡

3🔻ነገሮችን ቶሎ መርሳት፡፡ ለነገሮች ያለን ትኩረት መጥፋት፡፡ አሁን የተነገረን ነገር ይረሳናል፡፡

4🔹የፀጉር መነቃቀል ፡፡ ይህ ም የቀን ተቀን እውነታ ይሆናል፡፡

5🔺ሴት ከሆነች የጡት አካባቢ ውጋት ወንድ ከሆነ የብልት ኣካባቢ ህመም ይኖራቸዋል፡፡

6🔻እውቀት ያላቸውን አውጥተው አለማካፈል፡፡ እጅግ መፍራት፡፡ እነርሱ የያዙት እውቀት ውሸት እስኪመስላቸው ድረስ፡፡

7🔹በህይወታቸው ሰው ፊት ቁሞ ማውራትን መፍራት፡፡ ሲጠየቁ ድንግጥ ማለት፡፡ ይህ ብቻ ሳይሆን አጠገባቸው ኮሽ ሲል መበርገግ፡፡

8🔻እንቅልፍ ቢተኙ ቢተኙ አለመጥገብ፡፡ ከአልጋ መነሳትን መጥላት፡፡

9🔺ብርሃን ቤታቸው ሲገባ ወይም የፀሀይን ብርሃን ሲያዩ እራሳቸውን ለማጥፋት መመኘት ፡፡ ተስፋ ሙሉ ለሙሉ መቁረጥ፡፡

🕯🕯🕯🕯🕯ህክምናው🕯🕯🕯🕯🕯

ከ 2 ወይ ከ3 በታች ላለባቸው

1.ወደ አሏህ ሙሉ ለሙሉ መቃረብ

2.ለይልን በአግባቡ ሰግዶ ዱአእ ማድረግ

3.አታክልት በብዛት መመገብ

4.አያተል ኩርሲን እና ሙአወዘተይን ማብዛት

🔻🔺🔹ይህ ካልሆነ በአድራሻችን ያናግሩን🔻🔺🔹

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️ https://t.me/Qallbdoc

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/UstazulQallb

👆

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group