Translation is not possible.

የሸዋል ዒድ ሚባል በዲን የተደነገገ ነገር የለም!!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن عَمِلَ عَمَلًا ليسَ عليه أمْرُنا فَهو رَدٌّ.﴾

“የእኛ ትዕዛዝ የሌለበትን ስራ የስራ ስራው ተመላሽ ነው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1718

ኢማሙ ማሊክ (رحمه ﷲ) እንዲህ ይላሉ፦

“በኢስላም ውስጥ አዲስ ቢድዓን ፈጥሮ ያ ቢድዐ መልካም ናት ብሎ የሞገተ በርግጥም የአላህ መልእክተኛ ተልእኳቸው ላይ ሸፍጥ ሰርተዋል ብሎ ምግቷል። ምክንያቱም አላህ እንዲህ ብሏል፦ ‘ዛሬ ለናንተ ሀማኖታችሁን ሞላሁላችሁ’ያኔ ዲን ያልነበረ ዛሬ ዲን አይሆንም።”

📙 አል‐ኢቲሷም ሊሻጢቢይ:  1/28

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group