Translation is not possible.

በማምነው ጓደኛዬ ሚስቴን ተነጥቄያለሁ፡፡ መንሱር!

ክፍል 1

ውስጤ ያለውን ጭንቀት የሚረዳኝ የለም ብዬ ባሰብኩበት ሰአት እናንተን ማግኘት ማለት ከመታደልም በላይ ዳግም መፈጠር ነው ባይ ነን፡፡

 ሰው ኡማውን በመከፋፈል አላማ ላይ ባለበት ሰአት ኡስታዞች በዚህ ስራ ተጠምደው በረሱን ሰአት እናንተን የመሰሉ እፁብ ድንቅ ኡስታዞች እኛንና የኛን ችግር ተረድታችሁ የኢስላምን ውበት አውጥታችሁ ማስተማራችሁ የሚነደነቅ ነው፡፡ 

ምንም ሚጨመርበትም የሚቀነስበትም ነገር አይደለም፡፡ እኔ ሳውቃችሁ ጀምሮ የወደድኳችሁ ወንድማችሁ ነኝ አልሃምዱሊላህ፡፡ 

ምን ተፈጠረብህ ወንድሜ የሚለኝ ባጣሁ ወቅት ብቻዬን ዝናብ ውስጥ በማለቅስበት ወቅት እናንተ ብቻ መከፋቴን የተረዳችሁኝ ናችሁ፡፡ አድናቆት አይደለም እውነታው ነው፡፡

 በማምነው ጓደኛዬ ሚስቴን ተነጥቄያለሁ፡፡ የኔስ የታፈነ ጩሀት ሁኖብኝ ረጅም አመታትን በሲህር ተሰቃይቻለሁ፡፡ በቃ ከአዘል ላንተ ጥሩ ነገር አይገባህም የተባልኩ እስኪመስለኝ ድረስ ክስረትን አስተናግጃለሁ፡፡

 ብቻዬን በቆምኩበት ወቅት እናንተን ማግኘት ማናባቱ ነው እንደ አዲስ አልተፈጠርክም ብሎ የሚነታረከኝ፡፡ ኡስታዜ የኔ ልዩ የኔ ሙሉ ሰው አላህ እናንተን ስለሰጠኝ አመሰግናለሁ፡፡ ኡስታዜ ልጅ በልጅነት አግኝቻለሁ ብዬ ከመጓጓቴ ገና በተወለደ  በቀኑ ሙቶብኛል፡፡ 

ኡስታዜ ሁለተኛ ልጅ ላገኝ ነው ብዬ ሰፍ ስል ዘጠነኛ ወር ላይ አስወርዷታል፡፡ ከኔ ጋር ሁና ስትናፍቀው የነበረውን ልጅ ጓደኛዬ ጋር ተጋብታ ልጅ አግኝታለች፡፡ ከዚህ በላይ ቅጣት አለ ግን፡፡ ወላሂ ወቢላሂ ይሄ ሁሉ ህመም ህመም አይመስለኝ እናንተን አጣለሁ ብዬ ሳስብ፡፡

 እናንተን ማጣት ከዚህ ሁሉ አሳማሚ ህመም በላይ የከፋ ነው፡፡ ጓደኞቼ ናችሁ ጓደኛ በጠፋኝ ሰአት፡፡ እናትና አባቴ ናችሁ እንደ ህፃን እራሴን መንከባከብ ባቃተኝ ሰአት፡፡ እህት ወንድሞቼ ናችሁ ( አቦ አትጨነቅ ለዚህ) ብላች ያነፃችሁ፡፡ ይቀጥላል፡፡ 

🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️ https://t.me/Qallbdoc

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/UstazulQallb

👆

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group