2 месяца перевести
Перевод невозможен

" ከተውሒድ የበለጠ አላህ ዘንድ እጅግ የሚወደድ  ምንም የለም

〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

ከሽርክ የበለጠ አላህ ዘንድ እጅግ የሚጠላ  ምንም የለም " ኢብኑ ተይሚያህ

    [ አል'ኢስቲቃማህ፤364]

በተወዳጁ ተውሒድ ላይ አላህ ያጽናን

ከተጠላው ሽርክም አላህ እኛንም ዝርያዎቻችንንም ይጠብቀን።

https://t.me/+6RH047Wwe3AxODY0

https://t.me/+6RH047Wwe3AxODY0

Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе