Translation is not possible.

🔸🔻ይህ የሲህር ምልክት ሳይሆን በጅን መያዝ አለመያዛችንን አመላካች ነው።🔻🔸

❶☀️የሰውነት የሚያስጠላ ጠረን ። ለሰው ሳይሆን ለራስ መሽተት

➋🟥ቶሎ ቶሎ መራብ አለመጥገብ

❸ 💧የልብ በፍጥነት መምታት ወይም በየ ሰአቱ ልዩነት ልብ ፍጥነቱን ሲጨምር መሰማት።

❹🫥የጥርስ መፋጨት ። በተኙበት ጥርሶ በጣም መፋጨት።

❺⚙️ለሊት ላይ ወይም ያለ ወትሮ የአፍንጫ መንሰር።

❻❤️የአውራ ጣት ህመም ይህም ለሊት ላይ ሲሆን። ቀን ቀን ደግሞ የመገጣጠምያዎች መታመም።

❼ ☕️ሰው ሁሉ ስለኔ ነው የሚያወራው ብሎ ማመን ቲቪ ሬድዮ ሁሉም ስለኛ አውቆ የሚያወራ ይመስለናል!

❽🫥የሚያስፈሩ ህልሞችን ማየት። ቅዠቶች መብዛት።

❾🏪ውልብ የሚሉ ነገሮችን መመልከት! ለኛ ብቻ ጅኖች ወይም ለሰው የማይታዩ ነገሮች መታየት ።

❿🔘 ነገሮች ከመሆናቸው በፊት ቀድሞ የማወቅና ለማንም ያለመንገር ድብርት።

11🔵ስማችንን ማንም ሳይጠራ እኛ ግን የሚጠራ ሰው ይሰማናል! ለማንም የማይሰማ ድምፅ ለኛ መሰማት!

12✅ሰውነት ላይ መበለዝ ያለ ምንም ጥቃት ሰውነት ይበልዛል!

13🟡ጨጓራ ህመም! ከመሬት ተነስቶ መታመም ምክንያቱም አይታወቅም!

14🟣ልብ ዝም ብሎ መፍራት መጨነቅ! በተለይ ከመግሪብ ኋላ!

ከዚህ አይነት ጥቃት በአሏህ ሃይል እንጠበቃለን፡፡ ከሸይጧን ጭፍሮችም ሸር እንዲሁ! በርሶ ላይ ማንኛውም አይነት ህመሞች ሲኖሩ በሲህርና በአለማዊ በሽታዎች ሲጠቁ አሏህም ካለ በኢስላማዊ እውቀት ብቁ የሆኑ የሩቅያህ ዶክተሮችን አለማዊ የሜዲካል ዶክተሮችን የሳይካትሪስት ዶክተሮችን ብሎም የሃዲስ ምሩቆችን እና የሸሪአ ምሩቅ ምሁሮችን ወደሚያገኙበት ወደ ቀልብ ዶክተር ቻናል በማምራት ዶክተር ወይም ኡስታዝ ብለው በማናገር ህክምናዎን በረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መንገድ ብቻ ያግኙ፡፡

ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️ https://t.me/Qallbdoc

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/UstazulQallb

👆

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group