Translation is not possible.

☄️ረመዷን የለውጥ ወር በስኬት ተጀምሮ በስኬት እየተጠናቀቀ ነው☄️

የባቡል ኸይርን ጥሪ በማድመጥ የቀልብ ዶክተር ጀምአ አሚሮች ከ300 በላይ አረጋውያንን አቅመ ደካማ ሴቶችን እና ህፃናትን አስፈጥረዋል🤲

⚠️ አልሃምዱሊላህ ⚠️

የኡስታዞቻቸውን ፈለግ በመከተል ላይ ያሉ አርበኞች እነሆ ከነርሱ አልፈው ለመቶ ሺዎች የአፊያ  የአፊያ ሰበብ መሆንን ለበርካቶች ደግሞ በዱንያ ልገሳን በማድረግ አሏህ ዘንድ ምርጥ የተባለን ስራ ሰርተዋል።

☄️አልሃምዱሊላህ በስኬት ሁሌም አንድ እርምጃ ወደፊት ‼️

image
image
image
image
image
image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group