Translation is not possible.

ኡማ መጥቀም የፈለገ ባገኘዉ አጋጣሚ ሁሉ ይርዳ ብልጥ እንሁን ማንም አያዘናጋችሁ በተለይ በስደቱ አለም ያላችሁ አሏህ ገንዘባችሁን በረካ ያድርግበትና እንደዚህ እየገዛችሁ ለአንባቢያን አድርሱ ብዙ ሰዉ ተቀይሮባቸዋል ለወደፊትም ይቀየርባቸዋል።

አንባቢ ከተገኘ የአረበኛም ሆነ እንደዚህ በአማረኛ የሚጠቅሙ ኪታቦች እየገዙ መስጠት አጅሩም ትልቅ ይሆናል ዱዓዕ ይደረግላችኋል ለማንም ዱርዬ ገንዘባችሁን አታባክኑ ያለአግባብ ኢስራፍ አታድርጉ ሀብት በምን እንደወጣና ከምን እንደመጣ ያስጠይቃል እድሜያችሁን ወጣትነታችሁን ዉበታችሁን ጊዚያችሁን የፈጃችሁበትን ገንዘብ  ለሚገባበት ብቻ አዉጡ ኡማ ጥቀሙ ኒያ የተስተካከለበት ሰደቃ ገንዘብ አይቀንስም ይጨምራል ሱበሃነሏህ"

ለምሳሌ ኒቃብ ጅልባብን ይመስል ኪታብን ይመስል ለእናቶች ሲትር የሚያደርግ ልብስን ይመስል ስጡ  ከማንኛዉም ፀጋ ላይ ሰደቃ ስጡ ለሰጭዎች ባልታሰበ መልኩ አሏህ በረካ ይጨምራል  ልብ ይረጋል ዱኒያም ተከትላ እንድትመጣ ያደርጋል ሱበሃነሏህ"ዉዱ ነብይ ዉዷ እናታችን ስታነሳቸዉ በጣም ለጋስ ሰዉ ነበሩ ትላለች

ለኛ ለሴቶች ደሞ“እናንተ የሴቶች ስብስቦች ሆይ ሰደቃ አውጡ (ምፅዋት አድርጉ) ምህረትን መለመንም አብዙ አብዛኛው የእሳት ሰዎች እናንተ ሆናችሁ ተመልክቼያለሁና አሉን💦

Copy

https://t.me/OkazHijab

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group