Translation is not possible.

🔶አላህ ሆይ.! ቤታቸው ውስጥ ልጅን የሚናፍቁ በልጅ እጦት የሚሰቃዩ ብዙ  እህት ወንድሞች  አሉን

    ራዚቁ ሆይ..! ዘከርያን በሸምግልና እድሜው በያህያ ያበሰርክ ሀያል ጌታ ነህና ለእነሱም ለአይናቸው ማረፍያ ለልባቸው መርጊያ  የሚሆኑ መልካም ዘሮችን ወፍቃቸው.!ያረብ

🔶"وَزَكَرِيَّا إِذْ نَادَىٰ رَبَّهُ رَبِّ لَا تَذَرْنِي فَرْدًا وَأَنتَ خَيْرُ الْوَارِثِينَ

🔶ዘከሪያንም ጌታዬ ሆይ! ብቻዬን አትተወኝ አንተም ከወራሾች ሁሉ በላጭ ነህ ሲል ጌታውን በተጣራ ጊዜ (አስታውስ

🔶"فَاسْتَجَبْنَا لَهُ وَوَهَبْنَا لَهُ يَحْيَىٰ وَأَصْلَحْنَا لَهُ زَوْجَهُ ۚ إِنَّهُمْ كَانُوا يُسَارِعُونَ فِي الْخَيْرَاتِ وَيَدْعُونَنَا رَغَبًا وَرَهَبًا ۖ وَكَانُوا لَنَا خَاشِعِينَ

🔶ለእርሱም ጥሪውን ተቀበልነው ለእርሱም የሕያን ሰጠነው ለእርሱም ሚስቱን አበጀንለት እነርሱ በበጎ ሥራዎች የሚቻኮሉ ከጃዮችና ፈሪዎች ኾነው የሚለምኑንም ነበሩ ለእኛ ተዋራጆችም ነበሩ

       (አል አንብያ 89-90)  ያረብ

Send as a message
Share on my page
Share in the group