Translation is not possible.
ኢላሂ!
እስትንፋሴ ስትቋረጥ፤
ፊቴ ሲገረጣ፤
ሩሔ ስትወጣ፤
ከፊትህ ስደፋ እዘንልኝ።
ኢላሂ!
መንገዴን አብራልኝ፤
ነገሬን አግራልኝ፤
ማረፊያዬን ጀነት አድርግልኝ።
አሚን!
Send as a message
Share on my page
Share in the group