Translation is not possible.

♦️ ከአልቀሳም ብርጌድ ቃል አቀባይ በአቡ ኡበይዳ የተሰጠ መግለጫ፡-

🔹 ይህ ጦርነት በአለም ላይ አዲስ መድረክን የዘረጋ ሲሆን መርሁም

"ሐቅን ማስመለስ የሚቻለው በኃይልና በመሳሪያ ብቻ ነው"

🔹አቅሷ የእምነታችን አንድ አካል ነው። ለዚያም ሲባል ህዝባችን ያለውን ሁሉ ሰጥቷል።

🔹ኦክቶበር 7 ሙጃሂዶቻችን የፈፀሙት ጥቃት ለአስርት አመታት ለዘለቀው የወራሪዋ ጥቃትና መስጂደል-አቅሳን ለማፍረስ ለተደረገው ተደጋጋሚ ሙከራ የተሰጠ ምላሽ ነው።

🔹ሩሐችንን በመዳፋችን ይዘን፣ ህይወታችንን በትከሻችን ተሸክመን ጠላትን ስንጋፈጥ እነሆ ስድስት ወራት ተቆጥረዋል። ወራሪው ኃይል የሚገባው የሃይል ቋንቋ ብቻ እንደሆነ ተረድተናል። ለዚህም ተዘጋጅተን ዛሬም ድረስ ፀንተን ቆመናል።

🔹 ለ154ኛ ቀን ከጠላት ጋር እየተዋጋን በመኮንኖቹ፣ በወታደሩ፣ በቅጥረኞችና በተሽከርካሪዎች ላይ ከፍተኛ ኪሳራን አድርሰናል፣ ከዚህም በላይ ለመዋጋት ዛሬም አቅሙ አለን።

🔹የአለም አቀፉ ፍርድ ቤት የሚያስተላልፋቸው ህጎች በአሜሪካ አስተዳደር ተጽእኖ ስር ያለው ኢፍትሃዊና አንባገነን አመራር ለሚያደርሰው ጥቃት ሽፋን ለመስጠት የተነደፉ ናቸው።

🔹 ህግጋቱ የሰብዓዊነት እሴት በሌለው ቀማኛ ወንበዴ ፊት አቅመ ቢስ ሆኖ ቆሟል።

🔹አለም ላይ ፍትህና እውነት ቢኖር ኖሮ የእስራኤል መንግስት መሪዎች የጅምላ ጭፍጨፋ ፈፅመዋል ተብሎ በተፈረደባቸው ነበር።

🔹መላው የሀገራችን ነዋሪዎች!

የጂሃድ የድልና የረህመቱ ወር ሸህሩ ረመዳን በመምጣቱ እንኳን ደስ አላችሁ። በጂሃድና በአንድነት እንቀበለዋለን።

🔹ህዝባችን በታሪክ ታይቶ በማይታወቅ የጽዮናውያን እና የአሜሪካ ጥቃት ፊት ዛሬም ድረስ ፀንቶ ቆሟል።

🔹ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ጥቃቱን ሙሉ በሙሉ ማስቆም ፣ ከበባውን ማስነሳት፣ ለህዝባችን እፎይታ መስጠት፣ የተፈናቀሉ ሰዎችን መመለስ እና መልሶ መገንባት ነው።

🔹የደካማውን ኡማ ውርደት በደማቸው ለሚያጠቡ ሸሂዶቻችን ሰላምታችን ባሉበት ይድረሳቸው።

🔹በእስር ላይ የሚገኙ የወራሪዋ ቤተሰቦች ሆይ! መንግሥታችሁ ልጆቻችሁ በሬሳ ሣጥን ውስጥ ሆነው እንዲመለሱ አጥብቆ እንደሚፈልግ እወቁ።

🔹ድል ​​የአንድ ሰዓት ትዕግስት እንጂ ሌላ አይደለም። ድልም ከኃያሉና ከጥበበኛው አላህ ብቻ ነው። ይህ የድል አሊያም የሸሂድነት ጂሃድ ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group