Translation is not possible.

እስካዛሬ ድረስ መጅሊስ ስለነዚህ ግለሰቦች ምንም የተነፈሰው ነገር የለም።ተቋሙ የሀጅ እና የዑምራ ፕሮሰሶችን ማሳለጥ እና ኢማም ( ኮሚቴ) መቀያየር ብቻ ዋነኛ ስራው ካደረገ ሰነባብቷል።

እነዚህን ከታች የምትመለከቷቸውን እና መሰል ጋጠወጥ ግለሰቦችን ተከታትሎ ተገቢ ቅጣት እንዲያገኙ የሚያደርግ አሰራር ከሌለ"ወኪል ተቋም አለን"ብሎ ለማውራት እንቸገራለን።

አራቱም ግለሰቦች ነብዩን ተሳድበው በነፃነት በምድራችን ላይ እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ።

image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group