በሮሜዳን ቢያንስ በየቀኑ ሦስት ሰዓታቶችን ተጠቀሙባቸው እነሱም
አንደኛ ጊዜ የኢፍጣር ጊዜ ስትሆን በጊዜ ኢፍጣርህን አዘጋጅተህ ቁጭ ብለህ ዱአና ዚክር አድርግበት ተቀባይነት አለውና ዱአ ስታደርግ ለምትወዳቸውም ሰውች ለሞቱት ሙስሊሞችም ዱአ አድርግላቸው የሞቱ ሙስሊሞች የአንተን ዱአ ይጠብቃሉና
ሁለተኛ ደግሞ የመጨረሻ ለሊት ስትሆን በአላህና በአንተ መካከል ኸልዋ አድርጋት የለሊቱ አንድ ሶስተኛ ሲቀረው የሚደረግ ዱአ ተቀባይነት አለውና አላህ ማነው የሚጠይቀኝ እኔ እምሰጠው ማነው ተውበት የሚያደርግ የምምረው የሚልበት ሰዓት ናትና
ሦስተኛ ደግሞ ሰላተልፈጅርን ከሰገድክ በኋላ ከመስገጃህ ተቀምጠህ ዱአ ዚክር እያደረክ ፅሀይ እስክትወጣ ቁጭ ብለህ ማሳለፍ ከዚያም ሁለት ረከአ መስገድ እነዚህን ሶስት ሰዓታቶች በየቀኑ ከተጠቀምክባቸው ቢያንስ በረመዳን 90 ሰዓትን እንደተጠቀምኩበት ይቆጠራል ማለት ነው ሌሎችንም ሳታባክን ተጠቀሙባቸው እነዚህን ግን በተከታታይ ለማድረግ ሞከር አላህ ሱብሃነ ውታላ ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
ተውበትል ነሱሃን ይወፍቀን ሁላችንንም ልባችንን በዲናችን ላይ ያፅናልን
አላሁም አሚን