لا يمكن الترجمة

149 ተከታታይ የእሳት ቀናት በጋዛ ምድር‼

እስካሁን ከ30,320 በላይ ፈለስጢናዎያን በወራሪዋ እስራኤል ተገድለዋል። ከ70 ሺህ በላይ ቆስለዋል። ሚሊዮኖች ከሞቀ ቀያቸው ተፈናቅለዋል።

ሐማስ ከተቀበለ አሁን ደግሞ ረመዿንን በማስመልከት ለቀጣይ 6 ሳምንታት የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ ወራሪዋ መስማማቷን ሚዲያዎች እየገለፁ ይገኛሉ።

ፈለስጢናዊያንን አላህ ከዚህ በላእ አውጥቶ የወራሪዋን ዘላለማዊ ውድመት ያቅርብልን።

أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة