Translation is not possible.
አልሃምዱሊላህ
ዳግም ለህክምና ወደ ቱርክ ያቀኑት ታላቁ አሊም ሸኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ
ቀዶ ጥገናቸውን በተሳካ ሁኔታ ጨርሰዋል አልሃምዱሊላህ አላህ ጨርሶ አፊያ እንዲያደርጋቸው ሁላችሁም ዱዓ አድርጉላቸው ፡፡🙏
👉LIKE እያደረጋችሁ
👉FOllow አድርጉና ቤተሰብ ሁኑ ሹክረን
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group