Translation is not possible.

እየሄድኩ ነው ጉንችሬ

ጓዜን ሸክፌ አጠናክሬ

በመሻይኾቼ ተመክሬ

🔎 መንሃጄንም ተምሬ

➧ጉዞ ጀምሬያለሁ ዛሬ

📝 አቡ ዒምራን

📲 @AbuImranAselefy

🌴🏝 የጉንችሬ ጀግኖች ከላይ እንደምትመለከቱት በዝግጅት ደምቀዋል።

➘➘➘➘➘

https://t.me/AbuImranAselefy/7977

➠ ጀግኖቻችን ከተለያዩ አቅጣጫዎች እየመጡ ነው።

🏝🏝🏝🏝

ጉዞ  🚓🚓🚓🚐🚐🚐🚚🚚🚚

🛣️ ከሸዋሮቢት ከተማ

➲ ውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ መሀመድ አሚን እና ወንድሞች  ከውዲቱ ከተማ ከሸዋሮቢት ይህን ታላቅ የዑለሞች የዳዕዋ ፕሮግራም ለመቀላቀል ጉዞ ጀምረዋል ከዚያ ተናፋቂ ከሆነው እና የለሰለሰ ከሆነው አንደበታቸው የሚጣፍጥ ዳዕዋ እና ምክር ሊለግሱን ጉዞ ጀምረዋል አላህ በሰላም ያድርሳቸው አሚን

✅✅✅✅✅✅

ጉዞ  🚓🚓🚓🚐🚐🚐🚚🚚🚚

🛣️ ከሰሜን ወሎ ሀራ ከተማ

➲ ውድ እና የተከበራቹህ ዛሬ የአላህ ፍቃድ ሁኖ ወደ ጉንችሬ እየሄድን ወደ አል-ኢስላህ መድርሳ ብቅ ብለን ነበር

ምንኛ ደስ ይላል ገና ጉንችሬ ሳንገባ  የአል-ኢስላህ ወድሞች አቀበባል

ያአላህ ምን ብየ ልግለፃቸው

በጣም ነው ያስደሰቱን

ጉዞ  🚓🚓🚓🚐🚐🚐🚚🚚🚚

🛣️ ከሰሜን ወሎ መርሳ ከተማ

➲ ታላቁ ሊቃእ ደርሷል  ወደተከበረው ሙሀደራ እያመራን ነው አሏህ በሰላም ያገናኘን።

@Abu_Abdirehman_Almersi

⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 

╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️

https://t.me/AbuImranAselefy

https://t.me/AbuImranAselefy

https://t.me/AbuImranAselefy

ሀሳብ  ካለዎ 

⤵️⤵️⤵️⤵️

https://t.me/AbuImranAselefybot

image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group