Translation is not possible.

ብራዚል ውስጥ ያሉ ተመራማሪዎች የደረሱበት ከመሬት ስር የተገኘ ግዙፍ የሆነ የጉንዳኖሽ ዋሻን ተመልከቱ አጂብ ግዙፍ የሆነና ልዩ የሆኑ ማረፊያዎች የያዘ እንዲሁም በሚደንቅ ምህንድስና የተሰሩ በሚሊየን የሚቆጠሩ ክፍሎችም ይዟል። 🐜

حَتَّىٰ إِذَا أَتَوْا عَلَىٰ وَادِ النَّمْلِ قَالَتْ نَمْلَةٌ يَا أَيُّهَا النَّمْلُ ادْخُلُوا مَسَاكِنَكُمْ لَا يَحْطِمَنَّكُمْ سُلَيْمَانُ وَجُنُودُهُ وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَ

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group