10 month Translate
Translation is not possible.

እናታችን ዓኢሻ ረዲየሏሁ ዐንሃ እንዲህ ትላለች፦

«የአላህ መልክተኛ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከሸዕባን ወር የበለጠ ጾምን የሚያበዙበት ወር አልተመለከትኩም።»

ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

Send as a message
Share on my page
Share in the group