Translation is not possible.

ዓለም ሚዛኗ ሊቀየር የተቃረበ ይመስላል።

🔹ይህ በረፈህ ድንበር አቅራቢያ ሰሞኑን ግብፅ የገነባችው ድንበር ነው

የሲና ጎሳዎች ረፈህ ከተወረረ ከጋዛ ጋር ጦርነት ውስጥ እንገባለን ሲሉም ዝተዋል።

🔹ወራሪዋ እስራኤል ረፈህን ልትደበድብ ተሰናድታለች "ረፈህን ካላጠቃን በጦርነቱ ከስረናል" ሲል ኔታንያሆ ተናግሯል።  አሜሪካ ፈረንሳይ ብሪታንያ ግብፅ ኳታር ኩየት ሳዑድ ዐረቢያና በርካታ ሐገራት እየተቃወሙ ይገኛል።

🔹ሐማስም መግለጫ አውጥቷል "የወራሪዋ ጦር በረፈህ የሚያከናውነው ማንኛውም ጥቃት የድርድሩን በር ይዘጋል። ኔታኒያሁ በረፈህ የዘር ማጥፋት በመፈጸም ከስምምነቱንና ከድርድሩ ለማምለጥ እየሞከረ ነው። እኛም ለጦርነቱ ተዘጋጅተናል" ብሏል አዎ ወንድ ልጅ አብዝቶ አያወራም ይተገብረዋል እንጂ ቀሳሞችም እንዲያ ናቸው።

🔹እስራኤል ቱዴይ የኦፔራ ኢንተለጀንስ መኮንንን ጠቅሶ እንደዘገበው፡-

"ሐማስ በየወራሪዋ እስራኤል ሰራዊት መካከል የተደረገው ምስጢራዊ ውይይትና  የጦር ስትራቴጂ መረጃ እጁ ገብቷል። ሐማስ በሰራዊቱ ውስጥ ሚስጥራዊ የሆነ መረጃ ስለያዘ የጦር መኮንኖች ስለሱ እንዳይናገሩ ተከልክለዋል" ብሏል።

🔹አለምን የሚያስተሳስረው ቀይ ባህር አቅራቢያ የተቀበረውን የኢንተርኔት ኬብል የመኖች ሊቆርጡት እየተዘጋጁ ይገኛሉ።

🔹ሒዝቦላህ ከሉብናን አቅጣጫ ከባድ ሮኬቶችና ሚሳኤሎች እየተኮሰ ይገኛል። ጦርነቱን በሰፊው ተቀላቅሏል።

5 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group