Translation is not possible.

#ሶስት ቦታዎች ላይ #ልብህን ፈልግ

#ኢብኑል ቀይም رحمه الله ፈዋኢድ በተባለው ኪታባቸው አብደላህ ኢብኑ አባስ رضى الله عنه እንዲህ ማለታቸውን ይጠቅሳሉ ሶስት ቦታዎች ላይ #ልብህን ፈልግ ፦

#አንደኛ፦ ቁርአንን በምትቀራበት ወይም በምታዳምጥበት ወቅት

#ሁለተኛ፦ ኢልም በሚቀሰምበትና አላህ በሚወሳበት ስፍራ

#ሶስተኛ፦ ብቻህን በምትሆንበትና ነፍስህን በምትተሳሰብበት ወቅት

በነዚህ ቦታዎች #ልብህን (ህያው ሆኖ) ካገኘህ አላህን አመስግን፤ በሶስቱ ቦታዎች #ልብህን( ህያው ሆኖ) ካላገኘህ #ልብ የለህምና አላህ #ልብ እንዲሰጥህ ተማፀነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group