3 ay Çeviri
Çeviri imkansız.

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

🔴የሐማስ አፈ-ቀላጤ ተብላለች ‼️

🔴የኢራን ተላላኪ ተብላለች‼️

🔴የአይ ኤስ አባልም ተብላለች‼️

🔴ቤተሰቦቿ እና ልጆቿ እስኪሸማቀቁም

ድረስ ስሟ ጠፍቷል‼️

ይህች ድንቅ ሴት እስራኤልን በዓለም አቀፉ

ፍርድ ቤት ያዋረደቻት የደቡብ አፍሪካ የውጭ

ጉዳይ ሚ/ር ዶ/ር ናሎዲ ፓንዶር ናት። ዛሬም

ሒጃቧን ለብሳ አጋርነቷን ገልፃለች።

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

#gazagenocide

#israelaterroriststate

5 görüntüleme
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş