ترجمہ ممکن نہیں

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

✅በዓለም የሙስሊም ብዛት 2 ቢሊዮን‼️

✅በዓለም የኢስላም ሐገራት ብዛት 58‼️

ያም ሆኖ ግን በዱንያ ፍቅር አልያም በፍርሐት

አልያም በምንቸገረኝነት ተኝተናል‼️

🔴አራት ወራት ባስቆጠረው ጦርነት ▶️▶️▶️

▶️27,000 ፈለስጢናውያን ሸሒድ ሆነዋል‼️

▶️65,000 ፈለስጢናውያን ቆስለዋል‼️

▶️10,000 ፈለስጢናውያን ያሉበት አይታወቅም‼️

▶️ከ 69,000 በላይ ሕንፃዎች ወድመዋል‼️

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

#gazagenocide

#israelaterroriststate

image
4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group