Translation is not possible.

"አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀምባቸው።

የአላህ መልእክተኛ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል

⓵ ወጣትነትህን ከማርጀትክ በፊት

⓶ ጤንነትህን ከመታምህ በፊት

⓷ ሀብትህን ከመደህየትህ በፊት

⓸ ትርፍ ጌዜህን ከመጨናነቅህ በፊት

⓹ ህይወትህን ከመሞትህ በፊት

Send as a message
Share on my page
Share in the group