2 years Translate
Translation is not possible.
# ከሰዎች ሁሉ ደስተኛ ማለት ምንንም ነገር ከሰው የማይፈልግ ፣ ከማንም ሰው ምንንም የማይጠብቅ ፣ ደስታውንም ከማንም ሰው ጋር የማያገናኝ ነው ።
ደስታን ፣ ውዴታን ፣ ሪዝቅን…  ከአላህ ብቻ በመፈለግ ውሏችሁን ጀምሩ 🌸🍃
{فَٱبْتَغُوا۟ عِندَ ٱللَهِ ٱلرِّزْقَ }
  «ሲሳይንም ከአላህ ዘንድ ብቻ ፈልጉ»
「 አል አንከቡት 17」
Send as a message
Share on my page
Share in the group