Translation is not possible.
. ዝምታ
 
ዝምታ የግርማ ሞገስህ መፍለቅያ ናት🥰
 
ፈገግታህ ደግሞ የውበትህ🥰
 
ከሆንክም ሁን! ውብ ባለግርማሞገስ(ፈገግ ያለ ዝምተኛ)"😊
 
👤ሰዎች ንግግርን ለመማር 2 አመታቶች ይፈጅባቸዋል።ዝምታን ለመማር ደግሞ 50 አመታቶች!🤭
 
የዝምታን ዘዬ ተማር! የዝምታን ጥበብ ቅሰም።ሌሎች ጆሮ የሚሰጣቸውን እንደሚወዱም አትርሳ!🤫
 
ንግግርን የሚያበዛ ከ3 አይነት ሰዎች አንዱን ነው
ሰውየው እውቀተ ሰፊ ነው🥰
ወይም ውሸታም ነው 🤭
አሊያም ደግሞ ቁምነገረ ቢስ የዛዛታ ሰው ነው።🤭
 
አሁን ላይ የቆምንበት የዘመን ምንጣፍ ግን ጥልቅ ዝምታ ሳያሻው አይቀርም።ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል🥰
 
-ዝም ያለ ነጻ ወጣ••🥰🥰
 
❤ ሰሉ አለል ሐቢብ❤ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group