8 month Translate
Translation is not possible.

እኚህ ወራሪዋ እስራኤል በሰሜን ምእራብ ጋዛ ፍልስጤማዊያንን ለመግደል የተጠቀሙባቸውና ትተዋቸው የወጡ ሚሳኤሎች ናቸው።

አልሀምዱሊላህ የወራሪዋ ጦር ሙሉ በሙሉ ጋዛን ለቆ ወጥቷል። በጋዛ ሰርጥ በሰሜንና በሰሜን ምዕራብ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የበሰበሱ ጀናዛዎች ተገኝተዋል።

6 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group