Translation is not possible.

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

🔴ወራሪዋ እስራኤል በ1967

▶️ከዮርዳኖስ🔹🔹የዮርዳኖስ ወንዝ ዳርቻን

▶️ከሶሪያ🔹🔹🔹 የጎላን ኮረብታን

▶️ከግብፅ🔹🔹🔹ስዊዝ ካናልን

የያዘችው በ 6 ቀናት ውስጥ ነው።

የጋዛ ሰርጥን ግን ለመያዝ ግን እስካሁን

አልቻለችም▶️107ቀናት‼️

ኢን'ሻ'አላህ‼️ መቼም አይሳካላትም‼️

ዛሬም❤ሐማስ▶️▶️ለእስራ👎ል ቅዠት

ሆኖባት አልፏል።

💟ሸሀዳን ፈልጎ የሚዋጋን ኃይል ማሸነፍ

ከቶ እንዴት ይቻላል⁉️

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

#gazagenocide

#israelaterroriststate

6 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group