Translation is not possible.

''የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم ፊታቸው ረዘም ያለ ነበር ወይ'' ብሎ አንድ ሰው በራእ ኢብን ዐዚብን ጠየቀው። እሱም ''አይ እንደጨረቃ ነበር'' ብሎ መለሰ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group