11 month Translate
Translation is not possible.

     በዓላማ ኑር… እንቅፋቶች የሚያጸኑህ እንጅ ተግባርህን የሚያስተውህ አይሁኑ። ሕይወት ትምህርት ቤት መሆኑን አውቀህ ባለማወቅ ብዙ ትህምርቶች እንዳያመልጡህ ተጠንቀቅ።

   የመከራ ቀን ወዳጆችህን አትርሳ።

የዛሬ ሰው ብቻ አትሁን። አንገት የተፈጠረው ዞሮ ለማየት ነውና የትላንቱንም አስብ።

  ዓለም ዋዣቂ ናት። ከፍና ዝቅ ስትል አትደናገጥ። ፀሐይ ዝናብን ተከትላ ትፈነጥቃለች። ከመከፋትም በኋላ ትልቅ መፅናናት ይሆነል። ከሌሊት በኋላም ሌሊት አይመጣም። ከሀዘን በኋላ ደስታ ይሆናልና በርታ!!

             khamdu kamte yetewede

Send as a message
Share on my page
Share in the group