Translation is not possible.

ከላይ በቪዲዮ ላይ የምትመለከቷቸው ሁለት የፂዮኒስቷ የወራሪዋ ሀገር ወታደሮች በጋዛ የቦምብና የሚሳኤል ናዳ በሚወርድበት ወቅት ሲጋራ ለኩሰው እየተሳሳቁ የሚያሳይ ቪዲዮ በማህበራዊ ሚዲያ የዛሬ ሳምንት አካባቢ አጋርተው ነበር። ቪዲዮውም #viral ወጥቶ ብዙዎችን አስቆጥቷል የብዙዎችን ቀልብ ሰብሯል። ይህ ቪዲዮ በማህበራዊ ሚዲያ ከተለቀቀ 48 ሰዓት ሳይሞላው ነበር ሁለቱም በጋዛ ሰርጥ በነበረው ውግያ የተገደሉት።

ሲጋራ እየለኮሰ የሚታየው Akiva Yasinsky የተባለ የ35 ዓመት የጦር መሐንዲስ ሲሆን በጋዛ ሰርጥ ልዩ ቦታው ቡሬጂ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ በሐማስ በተጠመደ ፈንጂ አማካኝነት ሊገደል ችሏል።

ሁለተኛው ወታደር Denis krokhmalov wexer የተባለ ከቤርሳቤህ ከተማ (occupied Palestinian city) የመጣ የ32 ዓመት የየሀሎም ክፍለ ጦር የጦር መሐንዲስ ሲሆን በጋዛ በነበረው ውግያ ተገድሏል።

image
image
8 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group