Tidak bisa diterjemahkan.

#የቂያማ ቀን እነዚን ነገራቶች መጠየቃችን ቅሮት የለውም!

መልስ አዘጋጅተናልን?

~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

ረሱልﷺ እንዲህ ብለዋል

"የቂያማ ቀን የአንድ ባሪያ እግር አትንቀሳቀስም(ንቅንቅ አይልም) ከአራት ነገራቶች እስኪጠየቅ

#ዕድሜውን በምን እንደጨረሰው?

#በእውቀቱ ምን እንደሰራበት?

#ገንዘቡን ምን ሰርቶ እንዳገኘው እና በምን ላይ እንዳዋለው?

#አካሉን በምን እንደጨረሰው?

image
Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup