Translation is not possible.
ከጋዛ ሰርጥ በስተደቡብ በምትገኘው በግብፅ እና ፍልስጤም ድንበር አቅራቢያ የቆመ አንድ የግብፅ ወታደር እምባ እየተናነቀው ለተፈናቀሉ ፍልስጤማዊያን እንዲህ አላቸው
"በአላህ እምላለሁ ወንድሞቼ እወዳችኋለሁ ግዳጅ ላይ ያለሁ የተሰጠኝን ትእዛዝ የማስፈፅም ወታደር ነኝ። ልረዳችሁ ላግዛችሁ ብቻዬን አቅም የለኝም። አላህ ድሉን ይወፍቃችሁ ልባችን ከናንተ ጋር ነው"
Mahi mahisho
ቴሌግራም
👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch
Abdulmenan Amin
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group