Translation is not possible.
     በጁሙዓ ቀን ከሚደረጉ ሱንናዎች
 
🚿ገላ መታጠብ፤
 
🥼ከልብሶች ይበልጥ የሚያምረው (ነጭ ልብስ) መልበስ፤
 
⚱ ሽቶ መጠቀም፤
 
🎋 የጥርስ መፋቂያ መጠቀም፤
 
🌴በረሱልﷺ  ላይ ሰለዋት አብዝቶ ማውረድ፤
 
🕌በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ፤
 
📖 ቁርኣን መቅራት፤
 
🕋 ኢማሙ ሚምበር ላይ እስከ ሚወጣ ድረስ የተቻለን ያህል መስገድ፤
 
👂ኹጥባ ፀጥ ብሎ ማዳመጥ፤
 
🤲 ዱዓ ላይ መበርታት {ምክንያቱም ጁሙዓ ቀን ዱዓ የማይመለስበት የሆነ ሰዓት አለ}‼️
Send as a message
Share on my page
Share in the group