Translation is not possible.

እንደት ደስ የሚል ጀብድ ነው!

የተረጋገጠ: የኢራን የባህር ኃይል ዛሬ ጠዋት በኦማን ባህር ውስጥ የአሜሪካ የነዳጅ ጫኝ መርከብን መያዙን አረጋግጧል. ይህ ነዳጅ ጫኝ መርከብ ከአንድ አመት በፊት በአሜሪካ የተሰረቀ ሲሆን ኢራን እንደገና ወስዳዋለች፡፡

የኢራን ባህር ሃይል የህዝብ ግንኙነት እንዳስታወቀው ይህ የተፈፀመው በኢራን ፍርድ ቤት ትእዛዝ መሰረት መሆኑን አስታውቋል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group