Translation is not possible.
በዶክተር አቡ ፈርሀን
እንዳትወልጂ የሚሰራ ሲህር (ልጅ እንዳያገኙ የሚደረግ ሲህር)
ይህ ሲህር ሴቶች ላይ በስፋት የሚሰራ ሲሆን ወንድም ላይ ይሰራል፡፡ ይህ ምልክት ባንቺ ላይ የተሰራውን ሲህር አጋላጭ ነው፡፡
1.የወር አበባ መብዛት፡- ይህም ከግዜ ወዲህ የመጣ ሲሆን ከወር እስከወር የማይቋረጥ ጥቁር የወር አበባ ደም ይደማታል፡፡ ሲጀምር ቀስ በቀስ ሲሆን አንዴ ለ 9 ቀን ሲቀጥል 15 ሲቀጥል እያለ ከወር ወር መፍሰስ ይጀምራል፡፡ ይህም ሴቷ እንዳታረግዝ እንቁላሏን የሚጪናግፍ ይሆናል፡፡
2.የወር አበባ መቅረት፡-ይህ ደግሞ ከመጀመርያው ለየት የሚያደርገው ሴቲቷ እድሜዋ ሳይደርስ የወር አበባዋ ይቀራል፡፡ ይህም በምንም ተአምር መድሀኒት ሆስፒታል ቢባል የሚመለስ አይሆንም፡፡
3.የወር አበባ ሲመጣ በጣም ህመም መፈጠር እና ከሳምንት ህመም ቡሃላ ጠብታ ደም ፈሶ መጥፋት፡፡
4.በህክምና ዘርፍ በመሄድ እርዳታን ስትሻና ማህፀኗ ሲታይ ማህፀኗ በውሃ መሞላት፣እጢ መኖር ያ እጢ ግን ከግዜ ወደ ግዜ ስትታከም ይጠፋል ይመጣል፡፡ ማህጸኗ ሰባት ፣4፣3 መሆን ይህም ያልተለመደና ግራ የሚያጋባ ሲሆን በ ኦፕራሲዮን እንድታጠፋው ይጠየቃል፡፡ በዚህም ምክያት እስከ ወዲያኛው መካንነትን ትይዛለች፡፡
5.ሰውን ማመን ይሳናታል፡፡ ይህች እንስት ከበፊቱ ይበልጥ ከሰው ጋር አትግባባም የገዛ ማንነቷን መጠራጠር ህይወቷን መርገም ትጀምራለች፡፡ የሰውም ምክር አትሰማም፡፡
6.ተጠቂዋ ቀስ በቀስ ተስፋ ብቻ እየተሰጣት ሳትወልድ ትኖራለች፡፡ የሚገርመው ግን ሲህሩ ሲገረሰስ በ60 እና በ80 አመቷ ሳይቀር ልትወልድ ትችላለች፡፡
7.ባል ከርሷ ገር ወሲብ ማድረግን ይቀፈፋል፡፡ ሌላ ሴት አማራጭ እንደመያዝ ያስባል፡፡ ይህንም የርሷን ፍላጎት ላለመንካት ላይናገረው ይችላል እንጂ ውሎው እና ሀሳቡ አንድ አይደለም፡፡
8.ማህፀኗ ለወንዱ እስፐርም ምቹ አይደለም ብዙ አሲዳማ ስለሆነ የእስፐርም ሴሉን ገዳይ ነው፡፡
ለዚህም ህክምና 1 ብቻ ምልክት የሚታይቦት  ከሆነ
1.ሲተኙ በሱና መተኛት
2.ከእንቅልፎ ሲባንኑ ዱአ አድርገው መተኛት
3.አያተል ኩርሲ መቅራት
ከነኚህ ውጭ ከምልክቶቹ ከ 3 በላይ ከታየቦት ሀራም ላይ በተደጋጋሚ ከመውደቅ ይጠበቁ ዘንድ ፈጥነው ያናግሩን፡፡
👉👇👇👇👇አድራሻችን👇👇👇👇👈
https://t.me/Qallbdoc
ኡስታዞችን ለማናገር👇
@freeeeeeeeeeeere
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group