Translation is not possible.

በነገራችን ላይ…

ስልክ እየተሰረቀ ወይም እየጠፋባችሁ የተቸገራችሁ ሰዎች አንድ ነገር ልጠቁማችሁ……

ይህ ከታች ክብ ምልክት ያደረኩበት Crook catcher የሚባል App አውርዳችሁ E-mail አድራሻችሁ ጋ በማገናኘት ባጋጣሚ ስልካችሁ ከጠፋ መጀመርያ የስኪሪኑን pattern ለመስበር ወይንም ለመክፈት የሞከረ ሰው አድራሻና ፎቶ በቀላሉ ወዲያው በኢሜላች ይልክላችሃል!

በጓደኛችሁ ወይንም በሌላ ሰው ስልክ ገብታችሁ የራሳችሁ ኢሜል በማስገባት ኢሜላችሁ ቼክ ስታደርጉ የሰረቀ ሰው አድራሻና ማንነት በቀላሉ ማገኘት ትችላላችሁ!

ተጠቀሙበት

ከሱ የተሻሉ አፖችም አሉ! ሴርች አድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group