Translation is not possible.

ውድ ሐብት!

ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن صلّى عَليَّ مِن أُمَّتي صلاةً مُخلِصًا من قلبِه؛ صَلّى اللهُ عليهِ بِها عَشرَ صلَواتٍ، ورَفعَه بِها عَشرَ دَرجاتٍ، وكَتبَ لهُ بِها عَشرَ حَسَناتٍ، ومَحا عنهُ عَشرَ سَيِّئاتٍ﴾

“ከህዝቦቼ ከልቡ ጥርት አድርጎ በኔ ላይ ሰለዋትን ያወረደ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድለታል፣ ደረጃውን በአስር ከፍ ያደርግለታል፣ አስር ሀሰናት (ምንዳዎች) ይፅፍለታል፣ አስር ሀጢያቶቹን ይሰርዝለታል።”

📚 ነሳዒ ኩብራ ላይ ዘግበውታል: (9809) አልባኒ በሶሂህ አትርጊብ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል: (1659)

https://t.me/zeyneseid

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group