የሸሂዱ ሷልህ አልአሩሪ እህት ወንድሟ ሸሂድ ስለሆነ የምትለውን ስሙልኝማ በአላህ !!!!
" አላህ በሸይኽ ሷልህ ሸሂድነት ክብርን አጎናፀፈን " ስትል እጅግ አለመገረም አልችልም !
የነዚህ ህዝቦች ሶብር ፤ የነዚህ ህዝቦች ኢማን ፤ የነዚህ ህዝቦች የቂን ኢስቲቃማ ተወዳዳሪም የለውም !
እንደነዚህ አይነት ፅኑ ህዝቦችን ማሸነፍ አይቻልም