Translation is not possible.

ሸይኽ የህያ አነጅም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

«ወንድ ልጅ ጉዳዩ ሊሟላና ህይወቱ ሊያምር አይችልም በሷሊህ ሚስት ቢሆን እንጂ። ሴት ልጅ ልትረጋጋና ህይወቷ ሊሰምር አይችልም በሷሊህ ባል ቢሆን እንጂ።»

Send as a message
Share on my page
Share in the group